
On laziness and diligence
The original post, as shared on Telegram
_Laziness ስንፍና በጣም ቀርፋፋ ከመሆኑ የተነሳ ድህነት የሚባል ኤሊ እንኳን ሮጦ ይደርስበታል
- አለማችን ምትተዳደረው በትጉህ ሰዎች ነው ወይም ለሰነፎች ስፍራ የላትም ሁሌም ባለህበት የስራ እና የትምህርት መስክ ላይ የተሻለ ሆነህ ለመገኘት እራስህን ካላበቃህ ብዙ ትቶህ የሚሄድ ነገር እንዳለ እወቅ
- የትጉ እጅ ትገዛለች፤ የታካች እጅ ግን ትገብራለች።” — ምሳሌ 12፥24 የትጉህ እጆች ትገዛለች!!
ዳይ ወደ ስራ lily 12/9/2019
