
Adama lecture postponed
The original post, as shared on Telegram
በ team paragon አዳማ ለዛሬ የነበረን public lecture ከገጠመን ችግር የተነሳ አይኖረንም :: ለአብዛኞቻችሁ አሳውቀናል : ምናልባት ያልሰማችሁ ካላችሁ በማለት ነው :: መች እንደምናደርግ እስከ ማክሰኞ ድረስ የምናሳውቅ ይሆናል:: ከይቅርታ ጋር ::
Photographs 1
In context
How this post fits into the record of our work since 2020.
