NewsroomReflectionEmotions at work, in marriage and in society: lecture announced18 February 20221 photoThe original post, as shared on Telegramዙር# የስሜት ብስለት ( ልቀት ) ሥልጠና ቅዳሜ የካቲቲ 19 ከቀኑ 11:00 ሰዓት- 12:30 ሰዓት በሳሮ-ማሪያ ሆቴል:: ስሜትን እንደግለሰብ: በሥራ ቦታ: በትዳር ውስጥ: በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ያለውን ሚና እንማራለን:: በአግባቡ ካልተያዘ ስሜት የሚፈጥረውን ጉዳት እና ስሜትን መቆጣጠሪያ መንገዶችን እናያለን:: Photographs 1OlderSecond public lecture in Adama completeNewerTrauma healing training of trainers for community leaders from war-affected Amhara