
Adama lecture: what is a thought, and how do we think?
The original post, as shared on Telegram
አዳማ / ናዝሬት/ ሀሳብ ምንድን ነው? ሀሳብ ከየት ይመጣል ? እንዴት ላስብ ? ስንት የአስተሳሰብ አይነት አለ ? ሀሳብ እና አዕምሮ : የመሳሰሉትን ቁም ነገሮች አንስተን እንነገራለን:: ይመዝገቡ : ይምጡ : ይለወጡ ::
Photographs 1
In context
How this post fits into the record of our work since 2020.
