
Psychosocial support training for displaced people in Debre Berhan
The original post, as shared on Telegram
የሥነ ልቦናና ማኅበራዊ ድጋፍ ስልጠና እየተሰጠ ነው ሰኔ 8 /2015 ዓ.ም (የሰላም ሚኒስቴር) የሰላም ሚኒስቴር ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ጊዜያዊ መጠለያዎች ተጠልለው ለሚገኙ ተፈናቃዮች የሥነ ልቦና እና ማኅበራዊ ድጋፍ ስለጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡
ስልጠናው ከዛሬ ሰኔ 8/2015 ዓ. ም ጀምሮ ለቀጣይ አራት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን በደብረ ብርሃን ከተማ በ6 ጊዜያዊ የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው ለሚገኙ ተፈናቃዮችን የሥነ ልቦናና ማኅበራዊ ድጋፍ ለመስጠት ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል።
Photographs 6
In context
How this post fits into the record of our work since 2020.
Our work withMinistry of Peace3 programs on our record, since 2023







