
AI Summer Camp 2023 for grades 9 to 12
The original post, as shared on Telegram
የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለታዳጊዎች የሚሆን የክረምት AI-Summer Camp 2023 ስልጠና ማዘጋጀቱን አስታውቋል።
ስልጠናውን ለመውሰድ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ተብለው የተጠቀሱት፦
- የትምህርት ዝግጅት ከ 9-12 ክፍል፣
- በሳምንት 4 ቀናት የሚሰጥውን ስልጠና ያለማቋረጥ ለመከታተል ፈቃደኛ መሆን ናቸው፡፡ የስልጠና ቦታው አዲስ አበባ ሲሆን አመልካቾች በተከታዩ ሊንክ መሰረት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።
https://forms.gle/cewEkJ6qH4P9pNJ66 ለበለጠ መረጃ፦ 0922969729 / 0941580763 መደወል ይችላሉ።
Photographs 1
In context
How this post fits into the record of our work since 2020.



