
Trauma Healing Training: round three
The original post, as shared on Telegram
Trauma_Healing_Training Round -3 የስነልቦና ጉዳት ከልጅነት( ከማህፀን ) ይጀምራል:: ከዚህም የተነሳ ብዙዎች የዚህ ጉዳት ሰለባ ናቸው:: ብዙዎቻችን ምን ማድረግ እንዳለብን አናውቅም:: ይህ አጭር ስልጠና በማማከር ላይ ለሚሰሩ: ወላጅ የሌላቸው ልጆች ላይ ለሚሰሩ: ለራሳቸውን መርዳት ለሚፈልጉ: ቤተሰብንም ለመርዳት ጠቃሚ ነው:: ይመዝገቡ +251 98 256 8632
Photographs 1
In context
How this post fits into the record of our work since 2020.



