NewsroomReflection

Small adjustments and regular self-correction

8 photos1 min read

The original post, as shared on Telegram and Facebook

ህይወት ጥቃቅን እና ዝርዝር በሆኑ ድርጊቶች ድምር ውጤት የተቀረጸ ረጅም ጉዞ ነው። አንዳንድ ጊዜ፣ ከግቦቻችን ጋር ለመስማማት ቆም ብለን መጠነኛ ማስተካከያዎችን በየጊዜ ማድረግ አለብን። ትኩረት ያጡ ጥቃቅን ልምምዶች በሂደት አቅጣጫ ሊያስቱን ይችላሉ:: So ትንሽ insignificant adjustment ብትሆንም በየጊዜው ማድረጉ አስፈላጊ ነው :: እንዲሁም ኮስተር ያለ እርምት ( self-correction) ማድረግ ለጤነኛ እድገታችን እጅግ በጣም ይጠቅመናል:: ካስፈለገ Factory level Reset በማድረግ ዳግም እንደ አዲስ መጀመር የተሻለ አማራጭ የሚሆንበት ጊዜም አለ ። ሀሳብን እና ድርጊትን ሁልጊዜ መፈተሽ መንገዱን እንዳንስት ይታደገናል ብዬ አስባለሁ:: Mission Drift!

Ready to grow your leaders?

Tell us who you want to train. We'll design the program around your people, in Amharic, English or both.

  1. 01You tell us who your people are and what has to change.
  2. 02We study and design the program around your people and context.
  3. 03We deliver and measure what changed, then plan the next step together.
Plan a program with us

Talk to Team ParagonChoose how to reach us

Plan a programTell us who you want to train