
Announcing a public lecture on emotional intelligence in Adama
The original post, as shared on Telegram
//መልካም ዜና በ አዳማ // ናዝሬት ለምትገኙ // Team paragon ታህሳስ 2 ቅዳሜ ከ 9:00 - 12:00 ሰዓት በ ደምበል ቪው ሆቴል Emotional Intelligence ( የስሜት ልዕቀት ወይም ብስለት ) በሚል ሀሳብ ሥልጣና አዘጋጅተናል:: በዚህ መሪዎችን ለሀገር የማብቃት ስራ ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኅል:: ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ መጠየቅ ትችላላችሁ::Change one at a time!
Photographs 1
In context
How this post fits into the record of our work since 2020.



