
The original post, as shared on Telegram
ቲም ፓራገን የሁለት ቀን የ አመራር ብቃት ስልጠና ለ#ዓለም_ባንክ_ጤና_ጣቢያ ማዕከል ሰጥተናል:: የድርጅቱ የስራ አመራሮች በተሻለ ብቃት እና እውቀት ማስተዳደር እንዲችሉ በሚያግዝ መልኩ የመሪነት ሥልጠና ወስደዋል::
Team paragon! Two days leadership and management training to Alembank health center leaders ! The training is prepared to fill leadership gap in the organization.
Photographs 5
In context
How this program fits into the record of our work since 2020.







