
Starting an NGO or a business? Consulting on leadership, HR and finance
The original post, as shared on Telegram and Facebook
ድርጅት ከመክፈት ጀምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ልምድ ባላቸው ሰዎች የማማከር ስራ ጀምረናል :: NGO / ንግድ ድርጅት የመክፈት ሀሳብ አለኝ ከየት እንደምጀምር አላውቅም ለምትሉ : በአመራር ዙሪያ : በሰው ሀብት ማስተዳደር ላይ : በገንዘብ አስተዳደር … የመሳሰሉትን ስራዎች : ከጥናት ጀምሮ እስከ ትግበራ እናማክራለን : አብረን እንሰራለን :: ለበለጠ መረጃ ከታች በሚገኘው አድራሻ ያነጋግሩን :: Team_Paragon
Photographs 2
In context
How this post fits into the record of our work since 2020.




