
Thank you to our followers
The original post, as shared on Telegram and Facebook
ለራሳችሁ እንዲሁም በቤተሰብ ውስጥ የስነልቦና ጉዳት ያለበትን ሰው ካለ: ወላጅ የሌላቸውን ልጆችን ለመርዳት : በጦርነት ወይም አደጋ ምክንያት ለስነልቦናዊ ጉዳት የተዳረጉ ሰዎችን ለማገዝ : እንዲሁም በማማክር ሥራ ላይ ካላችሁ ይህንን ስልጠና መውሰድ አለባችሁ ::
ሥልጠናው የተዘጋጀው ከላምብ ኢንተርናሽናል እና ግሎባል ካፖሲቲ ኔትዎርክ በተሰጠ ፈቃድ ሲሆን ::
ሁሉንም ቀን ለተገኘ ደረጃውን የጠበቀ ሰርቲፊኬት ይሰጣል ::
የስልጠና ቦታ : ቦሌ ቲኬ ሦስተኛው ፎቅ ላይ ::
የሥልጠና ቀን : 2 ቀን ከግማሽ ነው :
ስልክ +251 98 256 8632 መረጃ ይጠይቁ ይመዝገቡ ::
@followers @highlightTeam Paragon Training and ConsultEyob WostantiousSintayehu Likisa ShankoBrukit Lg
Photographs 6
In context
How this post fits into the record of our work since 2020.








