
Global Leadership Summit 2023: registration
The original post, as shared on Telegram
መሪዎችን በማብቃት እና በማሰልጠን ለሀገር የሚጠቅሙ ዜጎችን እናፈራለን :: ተጽኖ ፈጣሪ መሪ መሆን ይፈልጋሉ ?
እንግዲያውስ በተለያዩ ዘርፎች በአለም ዓቀፍ እና በ ሃገር አቀፍ ደረጃ እጅግ ልምድ ካካብቱ መሪዎች ኑ እንማር ግሎባል ሊደርሺፕ ሰሚት Aprill 4-5 2023
ሳርቤት ከኪንግስ ሆቴል ፊትለፊት በሚገኘው ኢቫንጀሊካል ቲዎሎጂካል ኮሌጅ ለመመዝገብ በሚከተሉት አድራሻዎች ይጥቀሙ Glsethiopia.com +251925644444 ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር አናግሩን!
Photographs 2
In context
How this post fits into the record of our work since 2020.
Our work withGlobal Leadership Network2 programs on our record, since 2024



