
Radical authenticity: where impactful leadership begins
The original post, as shared on Facebook
እኔን በመሆኔ ደስተኛ ነኝ። ሌላ ሰው ብሆን ምን ይውጠኝ ነበር ? እንደ ሌላ ሰው እንዴት እንደምኖር መገመት ከባድ ነው:: የበለጠ ደስተኛ የሚያረገኝ ራሴን ለመሆን መጣር ላይ ማተኮሬ ነው። እስካሁን የሆንኳቸው እና ወደፊት የምሆናቸው ነገሮች ፣ ትርጉም ያለው ግንኙነት መገንባቴ እና ከዓላማዬ ጋር ሕይወቴን ማሰሬ…
True fulfillment and impactful leadership begin with radical authenticity: knowing who you are, anchoring your life to your core purpose, and building meaningful connections without pretending to be someone else.
Photographs 5
In context
How this post fits into the record of our work since 2020.







