
Best Diplomats conference calendar
The original post, as shared on Telegram
ከተለያየ ሀገር የተወጣጡ ወጣት አምባሳደሮች ጋር ልዩ ጊዜ ማሳለፍ ለሚፈልጉ መልካም ዕድል ተመቻችቷል :: የዝግጅቱ ዋና ዓላማ : ለወጣቶች ዲፕሎማሲ መማርያ : ዓለምአቀፍ ግንኙነቶችን ማሳደግ : ፖለቲካዊ ግንዛቤን መጨመር እና መጪውን ጊዜ የሚመጥኑ ወጣት መሪዎችን ማብቃት ነው :: ተሳታፊዎች የአምባሳዶርነት ማዕርግ ይሰጣቸዋል :: ከታች የሚገኙ ሊንኮችን በመጠቀም በራሳችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ:: ጥያቄ ካላችሁ inbox
- ማድረግ ትችላላችሁ:: Best Diplomats Upcoming Calendar from Nov 2022 till May 2023
For further details about each conference please visit:
https://bestdiplomats.org/register/ For fees and payment links:
https://bestdiplomats.org/payment/ Ambassador wostant eyob advisory board at Global African Delegates Foundation
Photographs 8
In context
How this post fits into the record of our work since 2020.
Our work withModel United NationsAn institution we work with









