
Volunteerism and psychosocial support training with Mary Joy and Oxfam
The original post, as shared on Telegram
Team paragon coordinated 4 day training about volunteerism and psychosocial support training.
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከኦክስፋም ግብረ ሰናይ ድርጅት (OXFAM Charitable Organization) ጋር በመተባበር “ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና የስነ ልቦና ድጋፍ ለአረጋውያን” በሚል መሪ ቃል በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እና በጉለሌ ክፍለ ከተማ ከተለያዩ ወረዳዎች ለተወጣጡ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች አጠቃላይ ስለ በጎ ፍቃደኝነት እና ማህበራዊ ችግሮችን መረዳት በሚል ትምህርት ተኮር ስልጠና በአዲስ አበባ ፡፡
Photographs 5
In context
How this post fits into the record of our work since 2020.
Our work withMary Joy Ethiopia1 program on our record, since 2024






