
The original post, as shared on Telegram
ታም -ፓራገን በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር ለመንግስት አመራሮች በመሪነት አመለካከት እና የመሪ ባህሪ በሚል ርዕሰ ስልጠና ሰጥተናል:: Leadership attitude and leadership character training to government leaders at Kolfe sub city in Addis Ababa ! መሪን ከተመሪ የሚለየው አንዱ እና ዋናው የአመለካከት ለውጥ ነው:: ያለ ትክክለኛ ባህሪ መሪነት ሊዘልቅ አይችልም:: we had awesome time !
Photographs 7
In context
How this program fits into the record of our work since 2020.









