
EWLA and NDI dialogue on political participation
The original post, as shared on Telegram
በኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ጋ ባዥነት ከኤን ዲ አይ (National Democratic Institute) ጋር አጋርነት በመፍጠር “ሀገራዊ እና ክልላዊ ውይይቶችን ጨምሮ በፖለቲካ እና በአስተዳደር ሂደቶች ተሳትፎ” ዙሪያ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመወያየት ላይ ይገኛል።
ከኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር አባላት ፣ ከፍትህ አካላትና ከተለያዩ አጋር አካላት የተውጣጡ ተሳታፊዎች ዉይይቱን እየተካፈሉ ይገኛሉ። የውይይቱ ዋና ዓላማ “ሀገራዊ እና ክልላዊ ውይይቶችን ጨምሮ በፖለቲካ እና በመልካም አስተዳደር ሂደቶች ላይ ያለው የሴቶች ተሳትፎ” ዙሪያ የተሳታፊዎችን አቅም ለማሳደግ ነው። Team paragon training center is invited by Ethiopian Women Lawyers Association in partnership with NDI (National Democratic Institute) is conducting a roundtable discussion with its members, Volunteers and networks on “Engagement in political and governance process, including National and Regional Dialogues”.
Photographs 4
In context
How this post fits into the record of our work since 2020.
Our work withEthiopian Women Lawyers Association8 programs on our record, since 2022





